ስለ እኛ

የተዋሕዶ ቤተሰቦች በመላው ዓለም በሀገራችን ኢትዮጵያ በቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ ዳቤዋን በልጠው የማያልቀውን የመንፈስ ቅዱስ መግቦት ተመግበው አድገው ዛሬ ቤተክርስቲያንን ከውስጥ ሊቦረቡሩ እና ለመናፍቃኑ ለመስጠት በትግል ላይ ያሉ የእናት ጡት ነካሾችን ለማስጠንቀቅ ብሎም እንደ መዥገር ነቅሎ ለመጣል የቅዱስ ቤተክርስቲያን ልጆች በ40 እና በ80 የተጠመቅን የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች ተሰባስበን ይመለከተናል ብለን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለመታደግ የተቋቋመ ተቋም ነው።

በቤተክርስቲያን ሆነው መልካም እና በጎ ምግባር ያላቸውን አባቶቻችንን እናበረታታለን ነገር ግን በውስጧ ሆነው ሊያደሟት የተዘጋጁትን በምንችለው መጠን አካሄዳቸውንን እና ግባቸውን ለአንባቢያን ለማድረስ የተቻለንን ጥረት እናደርጋለን።

ጥያቄ ወይም አስተያየት ቢኖራችሁ

kurtegnalejoch@gmail.com ይጻፉልን እናስተናግዳለን

ቸር ይግጠመን

Leave a comment