ገለልተኞች ሆይ የት ናችሁ?

በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንየቅርብ ዘመን ታሪክከተፈጠሩት ገጽታዎች አንዱ‹‹የገለልተኛነት›› አቅጣጫ ነው፡፡ገለልተኛነት በተግባር የታየው1970ዎቹአጋማሽ በአሜሪካን ሀገርከቅዱስ ሲኖዶስ ተለይተውየቀሩትን ሁለት ጳጳሳትተከትሎ ነው፡፡ እነዚህሁለት ጳጳሳትበብጹዕ ወቅዱስ አቡነተክለ ሃይማኖትከሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስራሳቸውን በማግለል በቅዱስሲኖዶስ የማይመሩ አብያተክርስቲያናትን መመሥረት ጀመሩ፡፡
በወቅቱ ይህንን ተግባርየተቃወሙት በምዕራብ ንፍቀክበብ የኢትዮጵያቤተ ክርስቲያንሊቀ ጳጳስየነበሩት አቡነ ይስሐቅነበሩ፡፡ አቡነ ይስሐቅጉዳዩን ወደ ፍርድቤት አድርሰውእስከ ማስወሰንበመድረሳቸው ሁለቱ ጳጳሳት‹‹የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶቤተ ክርስቲያን›› የሚለውን የቤተ ክርስቲያኒቱንስም በመተው‹‹የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን›› በማለት እስከማቋቋም ተደርሶ ነበር፡፡በርግጥ ታሪክ ራሱንስለ ሚደግምአቡነ ይስሐቅምበተራቸው ሌሎችን ገለልተኛአብያተ ክርስቲያናት አቋቁመውነበር፡፡

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s