ድህረ አቡነ ጳውሎስ ሰዎች ምን ይላሉ?

  • “ስለ ሁሉም ግን መስማትና ማመዛዘን የሚችል አባት እንዲሰጠን ጸሎት ይዘናል”የተሀድሶ አቀንቃኝ ፊት አውራሪ 
  •  “ሞት ርስታችን ነው ፤ ጉዳዩ የቅደም ተከተል ነው ፤ የአቡነ ጳውሎስ ሞት ባያስደስተኝም  እግዚአብሔር ግን ይችን ቤተክርስትያን አሳረፋት” አንድ ሊቀ ጠበብት አባት

 

(አንድ አድርገን ነሐሴ 21 2004 ዓ.ም )፡- ባሳለፍነው ሳምንት በተከሰቱት ሁለት ትልልቅ ክስተቶች ላይ ሰዎች ትንሽ የመደናገጥ ስሜት ተፈጥሮባቸው ተስተውለዋል ፤ አንዱ ክስተት የአቡነ ጳውሎስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ነበር ፤ የፓትርያርኩ ሞት ከተሰማ ጀምሮ በርካታ ሰዎች ከሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ወደ አዲስ አበባ ገብተው ነበር ፤ የፓትርያርኩን ስንብት ላይ የአርመን ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን 3 ሊቃነ ጳጳሳት ፤ 2 የግሪክ ኦርቶዶክስ  ሊቃነ ጳጳሳት ፤ በተጨማሪ በአሜሪካ ኒውስተን ዩኒቨርሲቲ 4 ተወካዮችን ጨምሮ የግብጽ ኮፕት ቤተክርስትያን 10 ሊቃነ ጳጳሳት ፤ ከህንድ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን 5 አባላት ያሉት ቡድን ፤ የአለም አብያተ ክርስትያናት ምክር ቤት ዋና ጸሀፊ ዶ/ር ኦላቭ እና 3 ሊቀ ጳጳሳት ፤ የአፍሪካ አብያተክርስትያናት ጸሀፊ  ዶ/ር አንድሪ ካራቫጋ እንዲሁም የዓለም ሀይማኖት ለሰላም 4 ሊቀጳጳሳት የአቡነ ጳውሎስ የቀብር ስነስርዓት ላይ ለመታደም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል  ተገኝተዋል፡፡

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s