የቅ/ሲኖዶስ መደበኛ ስብሰባ የመጀመሪያ ቀን ውሎ

  • ሰባት አባላት ያሉት የአጀንዳ አርቃቂ ኮሚቴ ተመርጧል:: 
  • ቋሚ ሲኖዶስ ባለ 15 ነጥብ ሐሳቦችን ለአጀንዳ አርቃቂው ኮሚቴ አቅርቧል:: 
  • የገዳማት፣ የዕርቀ ሰላም ንግግር፣ የሃይማኖት ሕጸጽ ስላለባቸው ሰዎች፣ ስለ ልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን፣
  • ስለ ማደራጃ መምሪያና ማኅበረ ቅዱሳን የተመለከቱ ጉዳዮች ይገኙበታል ተብሏል::
  •   ፓትርያርኩ የጳጳሳት ሹመትንና ሕገ ቤተ ክርስቲያንን ማሻሻልን በድጋሚ አጀንዳነት አስይዘዋል::
ሙሉ ዘገባውን የወሰድነው ከደጀ ሰላም ብሎግ ነው::
 የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ፣ ግንቦት 2 ቀን 2004 ዓ.ም ጠዋት በጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ ተጀምሯል፡፡ በስብሰባው በሰሜን አሜሪካ ከቀሩት የጉጂ ሊበን ቦረና ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ፣ የኒውዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ፣ የደቡብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ እንዲሁም ሌሎች ሁለት ጳጳሳት በእርግና ምክንያት ካለመገኘታቸው በቀር የመደበኛው ስብሰባ ምልአተ ጉባኤ ተሟልቶ ቅዱስ ሲኖዶሱ ሥራውን ቀጥሏል፡፡

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s