በማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ማዕከል “ ብጹዕ አቡነ ፋኑኤል ” ከሰሜን አሜሪካ ሀገረ ስብከት እንዲነሱ ቅዱስ ሲኖዶስን ጠየቀ፡፡

  • ማዕከሉ በድረ ገጹ ባስነበበው አቋም ገላጭ ደብባቤው አቡነ ፋኑኤል ከቤተክርስቲያን ዓላማ በተቃራኒው መቆማቸውን በማብራራት፣ እሳቸው ተነስተው ደግ አባት ይመደብ ዘንድ ጠይቋል፡፡ ለዚህም ጥያቄውም አብነት የሚሆኑትን ማሳያዎች በዝርዝር አቅርቧል፡፡
  • በተለይ በሰሜን አሜሪካ ቤተ ክርስቲያን ህጋዊ እውቅና ከሰጠቻቸው ማኅበራት ጋር ለመስራት ፈቃደኛ አለመሆናቸው፣ በትክክል በቤተክርስቲያን መዋቅር ስር ካሉት አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ይልቅ ራሳቸውን ገለልተኛ ብለው ከሰየሙት ጋር መሰለፋቸው፣ እንዲሁም በፓትርያርኩ አምባገነንነት ተቋቁሞ በቅዱስ ሲኖዶስ እንዲዘጋ ውሳኔ የተላለፈበት የውጭ ግንኙነት ጽ/ቤት ህልውናው እንዲያንሰራራ፣ የዚሁ ህገ ወጥ ጽ/ቤት ኃላፊ ተብሎ የተመደበውን መናፍቅ “ዲ/ን ኃይለ ጊዮርጊስ ጥላሁን”ን ስራ አስኪያጅ አድርገው በመሾም ቀደም ብለው በሀገረ ስብከቱ ተሹመው የነበሩ ቅን አባቶች የጀመሩትን ቤተክርስቲያንን የማደራጀት በጎ ስራ ለማጨለም መሞከራቸው ለመግለጫው ዋነኛ ማስረገጫ ሆነው ቀርበዋል፡፡
  • የመግለጫውን ሙሉ ቃል ቀጥለው ያንብቡ፡፡

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s