የሊቀ ስዩማን ኀ/ጊዮርጊስና አቡነ ፋኑኤል ሴራ ሪፖርታዥ(ክፍል አንድ)

(የጆቢራዎቹ ደብዳቤ) መስከረም 12/2004 . ተወሰኑ የሚላቸውን ጉዳዮችን ጠቅሶ ማኅበረ 
  ቅዱሳን 10 ቀን ውስጥ ተግባራዊ እንዲያደርግ የሚያሳስብ ሲሆን ይህንን ተግባራዊ የማያደርግ 
   ከሆነ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ያስጠነቅቃል፡፡
(ሰበር ዜና) የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ዋና ሓላፊ ከሓላፊነታቸው ተነስተዋል
የማኅበረ ቅዱሳንን ህልውና ሊቋረጥበት ስለሚችልበት መንገድ ረዘም ያለ ሰዓት ወስደው መክረዋል
(ኃ/ጊዮርጊስ) ቅዱሰ ሲኖዶስ በደራሽ ችግሮች አንዲጠመድና ጊዜ እንደይኖው በማድረግ ለቀጣይ 
 የጥቅምቱ ስብሰባ አጀንዳዎቹን እንዲያሳድራቸው ለማድረግ በመጣር ላይ ይገኛል ፤ ለዚህም የተመረጠው
 ስስ ርእሰ ጉዳይ” (sensitive issue) የማኅበረ ቅዱሳንን ህልውና ላይ አደጋ መጋረጥ የሚል ይገኝበታል ፤ኃይለጊዮርጊስ ጥላሁን

(አንድ አድርገን ሚያዚያ 30 ፤ 2004ዓ.ም)፡- ይህን ወሬ ማህበረ ቅዱሳን ድረ-ገጽ ላይ ላይ ላዩን አንበውት ሊሆን ይችላል ፤ እኛ ግን በጆቢራዎቹ እየተደረገ ያለውን ነገር ያሰቡትንና ያለሙትን ነገር ልንነግርዎ ወደድን ፤ አጣብቂን ውስጥ የገቡት አቡነ ፋኑኤል ከ“አማካሪያቸው” ኃ/ጊዮርጊስ ጋር በመሆን የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት የግንቦት የርክበ ካህናት ስብሰባ ከመድረሱ በፊት በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ተጽእኖ ለማሳደር እየጣሩ ነው፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ላይ ተጽህኖ ለመፍጠርና ዓላማቸውን ለማሳካት ሲወጡ ሲወርዱ በቤተክህነቱ ውስጥ ተስተውለዋል ፤ ህጋዊ መሳይ ህገወጥ ደብዳቤ አርቅቀው ዓላማቸውን ለማሳካት መንኳኳት ያለበትን ቢሮ ሲያንኳኩ ሰንብተዋል ፤ የተጻፈው ደብዳቤው ዋነኛ ዓላማ ቅዱስ ሲኖዶስ የማኅበረ ቅዱሳን ህልውና ዋንኛ አጀንዳ አድርጎ እንዲነጋገር በማድረግ ሌሎች ከቤተክርስቲያኗ አንድነትና ህልውና ጋር የሚገናኙትን የተሃድሶ መናፍቃንና አሜሪካ ያለውን የአቡነ ፋኑኤል አፍራሽ አካሄድ ጋር የተገናኙ ጉዳዮች እንዳይታዩ ለማድረግ የትኩረት አቅጣጫ ማስቀየር ነው፡፡

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s