አቡነ ፋኑኤል የለም ሲሉ የነበረውን ሃገረ ስብከት ንብረት ይሰጠኝ ብለው ለፖትሪያሪኩ አቤቱታ አቀረቡ

ሙሉውን ደብዳቤ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ይልቁንም በVOA የአማርኛው ክፍል የዋሽንግተን ዲሲ ሀገረ ስብከት እንደሌለ ሲናገሩ መቆየታቸው የሚታወስ ነው። በፌብርዋሪ ላይ በሰጡት ቃለ ምልልስ ሲጠየቁ "ብፁዕነታቸው ነበሩ እንጂ፣ ሀገረ ስብከት መኖሩን የማውቀው ነገር የለም" ነበር ያሉት፥ አሁን ደግሞ ያንን ሄደው ማዕድ የቆረሱበትን፣ በአጥቢያውም ሄደው ኪዳን ያደረሱበትን ቤተ መቅደስ የለም ብለው የክህደት ቃላቸውን እንዳልሰጡ ዛሬ ደግሞ ስለምን ይሆን፥ ግራ በተጋባ መልኩ ንብረት፣ ገንዘብ ስላለ ይገባኛል ማለታቸው ምን ማለት እንደሆነ እግዚአሔር ይወቀው፣ ለመሆኑ አባ ፋኑኤል እና ኃይለጊዮርጊስ ጥላሁን እያደረጉ ያሉት የሥም ማጥፋት ዘመቻቸው የተመኙትን የዋሽንግተን ዲሲና አካባቢውን ሀገረ ስብከት በድጋሚ ይሸለሙ ይሆን? መልሱን ነገ ረቡዕ የሚጀመረው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ርክበ ካህናት እንደምንሰማው የሁላችንም እምነት ነው።

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Advertisements

One thought on “አቡነ ፋኑኤል የለም ሲሉ የነበረውን ሃገረ ስብከት ንብረት ይሰጠኝ ብለው ለፖትሪያሪኩ አቤቱታ አቀረቡ

  1. Anonymous

    Yigermal dirom eko CDC Ethiopia yeteketerew ye Aba paulos ye ehite lij behonew Dr. tadesse Wuhib amakagninet new (be aba Paulos bitash debidabe).ena yih sew (Hailegiorgis) minim kemadireg ayimelesim

    Reply

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s