ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተማላጅ እንጂ አማላጅ አይደለም::

READ IN PDF
ከአሐቲ ተዋሕዶ የተገኘ

ሁለቱ የአባ ሰላማና ደጀ ብርሃን ቅን ታዛዦች



የተሐድሶ መናፍቃኑ አንደበት ደጀ ብርሃን ድረ ገጽ “ክርስቶስ አማላጅ ነው” በማለት በዛሬው ዕለት የእምነት  አቋሙን የገለጹበት ጽሑፍ አውጥቶዋል:: ደጀ ብርሃን፣ አባ ሰላም እና ሌሎችም በስም እኛን መስለው የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች በጎቹን ከበረት ለማስወጣት እጀ ለእጅ በመያያዝ የምንፍቅና ትምህርታቸው በማስተላለፍ ላይ ይገኛሉ:: በጣም በሚያዛዝን ሁኔታ የቤተ ክርስቲያኒቷን ደሞዝ እየበሉ በጠቅላይ ቤተ ክህነት እነ አባ ሠረቀ ወልደ ሳሙኤል እና ዲ/ን ኃይለ ጊዮርጊስ ጥላሁን ለእነዚህ የመናፍቃን ብሎጎች መረጃ በማቀበል ተባባሪ እንደሆኑ በቂ መረጃዎች አሉን::
          የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አምላክ ወልደ አምላክ ብላ ታምናለች፤ ታስተምራለችም:: ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ  ተማላጅ እንጂ አማላጅ እንዳልሆነ ቅዱሳን መጻሕፍ ይናገራሉ:: በዚህ በተሐድሶ መናፍቃን ደጀ ብርሃን ድረ ገጽ ለወጣው የምንፍቅና ትምህርት ምላሽ ይሆን ዘንድ የሚከተለውን የቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮ የሚገልጽ ጽሑፍ አቅርበንላችኋል:: ጽሑፉን የወሰድነው ከቤተ ደጀኔ ብሎግ ነው:: 
                                        +++

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Advertisements

One thought on “ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተማላጅ እንጂ አማላጅ አይደለም::

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s