የቦረና ጉጂና ሊበን ዞነን ሃገረ ስብከት በኪዳነምህረት ዓመታዊ ክብረ በዓል ቀን በተነሳው ግጭት ከ40 በላይ ክርስትያኖች ታሰሩ

የቦረና ጉጂና ሊበን ዞነን ሃገረ ስብከት በኪዳነምህረት ዓመታዊ ክብረ በዓል ቀን በተነሳው ግጭት ከ40 በላይ ክርስትያኖች ታሰሩ

  • በግጭቱ ምክንያት ንግስ አልነበረም ፤ ቅዳሴም ሳይቀደስ ቀርቷል
  • የሚጠቡ ህፃናት ቤት አስቀምጠው በእስር የሚገኙ እህቶች አሉ
  • አራት ሰዎች ያህል ከአንድ ቤት የታሰሩም ይገኛሉ
  • ምሽቱን የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው በእስር ላይ ከሚገኙት ምዕመናን ውስጥ የወረዳው ሊቀ ካህን መሪጌታ ልሳነወርቅ ወልዴ ፤ ቀሲስ ወርቁና  የ80 ዓመት እድሜ አዛውንት አቶ ዘውዴ አበሩ በእስር ላይ እንደሚገኙ  ለማወቅ ችለናል


(አንድ አድርገን የካቲት 16 ፤2004ዓ.ም)–  የቦረና ጉጂና ሊበን ዞኖች ሃገረ ስብከት የክብረመንግስት ከተማ  ህዝብ ትግል የተባረረውና ዛሬም የሃገረ ስብከቱ ስራ አስኪያጅ ነኝ የሚለው ተሾመ ሃይለማርያም አሁን መሽጎ በሚገኝበት በክብረመንግስት ከተማ ሌላ ቀውስ እየፈጠረ ይገኛል፡፡ ሳይጠሩ አቤት ሳይላኩ ወዴት የሚሉ ሰዎች ቤተክርስትያንን ከበዋት ይገኛሉ፡፡ የተሀድሶያውያን ርዝራዦች በየቦታው ጊዜ ጠብቀው በማድባት ቤተክርስትያናችን ላይ ጉዳት እያደረሱ ይገኛሉ ፤ ከበላይ ያለው አመራር ንዝህላልነት በጉዳዩ ዙሪያ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ሆኖበታል ፤ ችግሮች ሲፈጠሩ ለችግሮቹ ወቅታዊ መፍትሄ አለመስጠት ችግሮችን ሌላ ችግር እንዲፈጥሩ እድል እየሰጠ ይገኛል፡፡

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s