ተስፋዬ መቆያ እና ኃይለጊዮርጊስ ጥላሁን የአገልጋዮች ጉባኤ ተጠሪ ነን አሉተስፋዬ መቆያ እና ኃይለጊዮርጊስ ጥላሁንባለፈው ቅዳሜና እሁድ በአሜሪካን መዲና በሆነችው ዋሽንግተን ዲሲ ላይ "የአገልጋዮች ጉባኤ" በሚል ከተቋቋመ ሦስት ዓመታትን ያስቆጠረው ጉባኤ ጉባኤውን እንደተለመደው በዋሽንግተን ዲሲ ላይ ርዕሰ አድባራት ቅድስተ ማሪያም ቤተክርስቲያን ማድረጉን ሰምተን ነበር፣ ከተለያየ ቦታ የመጡ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች፣ ካሕናት፣ ዘማሪያን፣ እንዲሁም ቅዱስ ሲኖዶስ ሕገወጥ ሰባኪያን እና ዘማሪያን ብሎ በማንኛውም ዓውደ ምሕረት ላይ ቆመው እንዳይሰብኩ ወይም እንዳይዘምሩ የተለዩትም ዘማሪያን በቦታው በተጋባዥነት ተገኝተው ነበር።


ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Advertisements

8 thoughts on “ተስፋዬ መቆያ እና ኃይለጊዮርጊስ ጥላሁን የአገልጋዮች ጉባኤ ተጠሪ ነን አሉ

  1. Kesis Tadesse

    Hey, We know that the source of this site is from Aba Abrham Home in Virginia. The organizers / Adminstrators of this bloog are 1. Dr. MESFIN TENAGNE mistun fetu America illegally yeminor. Minim ayinet DICUNA and KISINA yelelew…2. Efrem Eshete – kezih befit addis ababa KIDIST yemitibal mist yeneberew, ahun degimo Mahlet solomon yemitibal abal yemiamagit.3. Dawit, ena Akalu yemibalu yemahiberu buchila kutarawoch4. Fantu Wolde yemitibal ye abune abrham wushima yeneberech Zefagne – yezemarian hulu telat nachewHulum Kezih Behuala Bota Yelachewim / Tarikachew tezegitual. Ewunetegna yetewahido wondimoch( Kesis Tesfaye Mekoya, Memher Zelalem, Kesis Sebsebe, Kesis Betire, Memher Mesfen/Kidanhemeret, Melake kidan tadesse, melake meheret Aba Estifanos, Aba Hailegiorgis, Aba Tsege, Kesis Abunu Mamo,Kesis Dereje seyum and others) are closely working with Abd Zekarias, Aba Fanuel and L.S.Hailegiyorgis to clear their mother church from Mahibere Kidusan hidden political agenda. Bezih Zemen Le ewunet simachew eyetefa endehawariyat yemiagelegilun ageligayouch yeseten ye dingil Mariam lij eyesus christos yirdachew. Abatoch ena wondimoch Bertulin.ZENDOW TETILUAL / WODIKUAL.

    Reply
  2. Anonymous

    እራስህን "ቀሲስ ታደሰ" ብለህ የጠራህው ሰው በእውነት ትንሽ ለራስህ ልታዝን እና ልትጸጸት የሚገባህ ፍጡር ነህ። በመጀመሪያ አባ አብርሃም እንዳንተ ባለው አቋም የጠፋበት የእስላም ሚዛን እንዳይደሉ ልቦናህ በደንብ ያውቀዋል ትረዳዋለህም። አንተ የጠቀስካቸው ሰዎች ሥራቸውን ስለሚያውቁ እንዳንተ ላለው አግድም አደግ ለከርሱ ያደረ ሰው ጋር መልስ በመስጠት ክቡር ጊዜያቸውን የሚያሳልፉ አይመስለኝም፣ እንዳንተ አይነቱ ነው ድብቅ አጀንዳ ያላቸው በሄዱበት የተለያየ ካባ እየደረቡ የዕለት ከርሳቸውን የሚሞሉበትን አኩፋዳ ብቻ ለመሙላት እላይ እታች የሚሉ እና ጊዜያቸውን የሚያጠፉ ወደድንም ጠላንም አምላከ ቅዱሳን ይህቺን ቤተክርስቲያን አይተዋትም ትቷትም አያውቅም እውነተኛ አገልጋዮች ናቸው ያልካቸውን ደግሞ ሥራቸው ነው የሚመሰክረው እንጂ እንዳንተ ያለ ለከርሱ ባደሩ ሰዎች ፊርማ ወይም መግለጫ ሊያስመሰክሩ የሚገባቸው አይመስለኝም፣ ለእናት ቤተክርስቲያኑ ያዘነ ወይም የተቆረቆረ ለትውልድ ያስባል፣ በታሪክ ከመጠየቅ ለመዳን እውነተኛ የሆነውን የተዋሕዶ ሥራ ይሰራል ይህ የዚህ ወገን ስለሆነ አላውቀውም ያ የዚህ ወገን ስለሆነ አይመለከተንም ሊል ባለተገባ ነበር ልብ አድርግ ክርስቶስ ከሰማይ ሰማያት የወረደው ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ለእኔና ላንተ ለተዳደፍነው ነው በመስቀል ላይ ቤዛ የሆነን እና የዘላለም ብርሃን ልናይ የቻልነው እንጂ እንዳንተ ባሉ ፍቃድ ወይም ተስፋ እንዳልሆነ በደንብ ጠንቅቀህ ልትረዳው ይገባህ ነበር። ወቅቱ የጾም ነው እስቲ ሰላም ይሁን ልዩነት ይቅር ወንድምነት ይስፈን፣ ክርስቶስ በቃሉ እኔንና አንተን ሊያተነን የሚችል አምላክ እኮ ያንን ሁሉ አጽዋዕተ መከራ የተቀበለው በእርሱ ሞት ብቻ ስለሆነ ነው መዳናችን ያም ደግሞ ለእኛ አርዓያ ተስፋ ሊሆነን ነው እንጂ በቃሉ ዳን ብሎ ምድርን እና ሰማይን እንደፈጠራቸው ይታዘዙለት ነበር እኮ መምጣት ሁሉ አልነበረበትም መንገዱን ሊያሳየን ነው ወንድሜ "ቀሲስ ታደሰ" የሆነ ሆኖ እውነት የእውነት ሰው ከሆንክ እስቲ ሁሉንም መርምር ከጽንፈኝነት እራስህ አውጥተህ መርምረው ሁሉንም እውነተኛ ናቸው የምትላቸውን በሙሉ ከሃሰተኞቹ መርምራቸው አንድን ሰው ወይም አገልጋይ እውነተኛ ነው የሚያስብለው ምኑነው? ምን አይነት ጠባያት አሉት? አገልግሎቱስ ምን ዓይነት መምሰል አለበት? ከነማን ጋር ይተባበራል? አካሄዱ ምን ይመስላል? የሚሉትን ጥያቄዎች እስቲ መዝናቸው ዝም ብሎ የሆነ ያልሆነ ነገር ከመቀባጠር። ምናልባት የልጆች አባት ከሆንክ ልጆችህን ምን ብለህ ነው ስለ ቤተክርስቲያን የምትነግራቸው የየትኛውስ ሃይማኖት ተከታይ ነን ብለህ ትነግራቸዋለህ? ስለምን እንዲቆሙ ትነግራቸዋለህ? ወይስ እንደኛ የሰው ቲፎዞ ብቻ ሆነው እንዲኖሩ? መልሱን ለራስህ እተውልሃለው፣ ለነገሩ በዚህ በእኛ ዘመን "ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል" አይደለ የሚባለው ምናልባት እራሳችን ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን እየካድነው እና ሰዎች ድስ እንዲላቸው ብቻ እየሄድን ግን እራሳችን ሥርዓት ፈረሰ የአባቶቻችንን ርስት ተጣሰ የምንል ስንቶቻችን እንደሆን በርግጥ አላውቅም ነገር ግን እዚህ እኛ ባለንበት ሃገር ተመሳሳይ ሁኔታ ነው ያለው ለየትኛው ይሆን የቆምነው "ለሥርዓት ወይስ ለገንዘብ" እራሳችን እንመልሰው እግዚአብሔር ቤቴ በቅን የሚያገለግሉኝ ናት ነው እንጂ ያለው በፍቅረ ንዋይ በሰከቱ ትመራ ያለ አልመሰለኝም፣ ስንቶቻችን ነን ለእራሳችን ሥርዓት ሳንጨነቅ ቀርተን የሰውን የምናደንቅ ሥርዓት፣ ትውፊት፣ ቀኖና ቤተክርስቲያን ለማስጠበቅ እና ለመጠበቅ የማንም ማኅበር አባል መሆን እኮ አይጠበቅብንም ለሥርዓቱ፣ ለቀኖናው እና ለትውፊቱ ቀናይ መሆን ብቻ ሊጠበቅብን ይችላል ለሁሉም መዝን ዝም ብለህ ሰው ስም አትጥራ፣ ከመሰለህም ቀጥልበል በርታ እላለሁጾሙን የረደኤት፣ የስርየት ይሁንልን አሜን

    Reply

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s