በአቡነ ፋኑኤል ሥርዓት አልበኝነት የተቃውሞ ሕዝባዊ ጥሪ ለመላው ዓለም

ለዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢው ነዋሪዎች በሙሉ!


አቡነ ፋኑኤል በገጠማቸው ቀውስ እንዳዘኑ!

 ከትላንት በስቲያ ሰኞ ከቀትር በፊት አቡነ ፋኑኤል በድብቅ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ገብተው ማደራቸው ተዘግቧል፥ በእለት በገቡበት ዕለት ከፍተኛ ተቃውሞ እንደሚገጥማቸው ተገምቶ ስለነበር ቀድመው ለሰዎች ሐሙስ ብለው በሀሰት ፕሮፓጋንዳ አስነግረው ነገር ግን እሳቸው ሰኞ ከእኩለ ቀን በፊት ማንም ሳይሰማ ወደ ከተማው ገብተው አድረዋል። በዚሁ እለት በቨርጂኒያው አየር ማረፊያ እንደደረሱ አጠገባቸው ሆነው እርሳቸውን እና አላማቸውን በመደገፍ የሚታወቁት የደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካሕናት እንዲሁም ከአካባቢው ካሕናት እነ ቀሲስ ታደሰ ሲሳይ እና በቀሲስ ኢስሃቅ አማካኝነት ከአየር ማረፊያ ተቀብለዋቸው በቀጥታ በደቡብ ምዕራብ ዋሽንግተን  ወደሚገኘው የደብረ ምሕረት ገንዘብ ያዥ ወደ ሆነው ሰው መኖሪያው ቤት በቀጥታ አምርተው በዛው ቀናትን ለማሳለፍ ተገድደዋል። ባለፈው እንደዘገብነው በዚህ ጉዞዋቸው በጋሻውን ይዘው ለመምጣት ብዙ ጥረቶችን ለማድረግ ቢሞክሩም የተሳካላቸው አይመስልም፣ ነገር ግን እርሱን ለማምጣት የሚቻላቸውን እንደሚያደርጉም ቅዱስ ፓትሪያሪኩም ቃል እንደገቡላቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ።

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Advertisements

16 thoughts on “በአቡነ ፋኑኤል ሥርዓት አልበኝነት የተቃውሞ ሕዝባዊ ጥሪ ለመላው ዓለም

 1. Anonymous

  Jib yemayawkut hager hedo kurbet antifulign ale yibalal. "Abune" Fanuel edndelemedut ezihm libetebitu newna bemetubet menged endimelesu hulum betselot fetarin meteyek yinoribetal. Amlak yirdan.Mengedun zegtobin komoal mekinawwey addis algezan beshita yelelewgifu meche yihon megelageyaw.Ene negn

  Reply
 2. Anonymous

  Jib yemayawkut hager hedo kurbet antifulign ale yibalal. "Abune" Fanuel edndelemedut ezihm libetebitu newna bemetubet menged endimelesu hulum betselot fetarin meteyek yinoribetal. Amlak yirdan.Mengedun zegtobin komoal mekinawwey addis algezan beshita yelelewgifu meche yihon megelageyaw.Ene negn

  Reply
 3. Anonymous

  tint abatoch sele betekrstian demachewen afesesu atentachewen kesekesu yezarewochu ye Business abatoch sele betekrstian litselyu,lisewu sayhon yetewahido betesebun kefaflew dem liafasesu kemechewem gize belay kortew tenestewal.yehen sel wesen abatawi sine migbar yalachew abatoch endeminoru amnalehu.ERE BESENTU ENEKATEL,bekachehu yebelen.

  Reply
 4. Anonymous

  ersewen atakefaflut gobez egha yande agere hezebe nene meleyayet kseytan new krestose yene alastemarem egezeabhere ethiopian yebark

  Reply
 5. Anonymous

  please break the silence. ere eskemeche new zimita? beka linilachew yigebal. lelijochachin min enitewulachew? min aynet betekristian? mechiw tiwlid yiwoksenal. Egziabher beka yibelen.

  Reply
 6. Anonymous

  ስልጣን ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ነው በሐጢያተኛ ሕዝብ ላይ ክፋ ባለስልጣን ይሾምበታል በፃድቅ ሕዝብ ላይ ደግሞ መልካሙን ባለስልጣን ይሾማል ስለዚህ ሁልጊዜ ባለስልጣኖች የሕዝብ ውጤት ናቹው፡፡

  Reply
 7. Tewoflose

  አባ ፋኑዔልንና ተከታዮቻቸውን መደኃኒዓለም ይቅር ይበላችው ! ! ! ምን ነው ግን? ሠይጣን እንዲህ የሚጋልባቸው መሞት ከሆነ ምርጫችው በጀመሩት መንግድ ይሂዱ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለምን ያሣዝናሉ? ተዋህዶ እና እመቤታችን አይለያዩም ለዘላለም በዓለም ላይ ብርሃናቸው ጎልተው ፀንተው ይኖራሉ እንጂ! በአዋሣ የሠሩት ሣጥናዔልዊ ሥራ ሣያንሣቸው ወገኖቻችን በስደት ሃገር ያለሐዘን በተስፋ የሚኖሩትን ለምን ያበሳጫሉ!; ለነገሩ አባ ፋኑዔል የተዋህዶ አባት ይቀርና ተራ ራፐር ዓይነት መናኛ ወሬ ነው የሚያወራው ስለዚህ ከሱ መልካም ነገር መጠበቅ ከዝንብ ማር እንደሚጠቅ ጅላጅል መሆን ነው፡፡ ተከታዮቹም እውነን ሕይዎትን ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይደረሰውና ጌታችን መድኃኒታችን መድኃኒዓለም ክርስቶስ ኢየሱስና የሕይዎት እናቱን እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን የሚያስተምሩ የሚያከብሩ መስሎኝ የከበረውን መድኃኒታችንን ስሙን ለገንዘብ መሰብሰቢያነት ለመሸቀጥ መንገብገባቸውን ሣልረዳ ሸቀጣቸውን እየገዛሁ ስጠቀም ነበር ፡፡ አሁን ግን ነቅቻለሁ ነቅተናል ከዚህ በኋላ አንታለልም እምቢ ካሉ ለራሳቸው መሄድ ይችላሉ ሌላ ሠው ለማጥፋት ግን ስዓቱ አልፏል እኛ ዝም ብንል እንኳን እግዚአብሄር ዝም እንደማይል መረዳት መቻል አለባችው ለነገሩ ሕሊና የላቸውም ዓይናቸው ገንዘብና ገንዘብ ብቻ ነው የሚያይ ፡፡እግዚአብሔር ሃገራችንን ፤ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን አሜን!!!በስላሴ ስም ተሐድሶን እናወግዛልን!!!!እመቤታችን አደራ

  Reply
 8. Anonymous

  እረ እንዴት አይነት ዘመን ላይ ደረስን ወገኖቼ? እንዲህ አይነት ሥራ ለምን ይሰራል በእውነት አባ መላኩ እንዲህ አይነት ሰው ነበሩ ማለት ነው? በጣም ጎበዝ አባት ናቸው ብዪ ከምላቸው አባቶች አንዱ ይመስሉኝ ነበር ነገር ግን እንዲህ አይነት አባቶች ደግሞ ያሳፍራሉ እንኳን ህዝብን ሊመሩ እራሳቸውን መምራት አቅቷቸዋል ስለዚህ ልንተዋቸው ይገባል ማለት ነው። ከሁሉ የሚያሳዝነው ግን እንዲህ አይነት በደል በሕዝብ ላይ እየፈጸሙ አሁንም አባት ብሎ እንዲቀበላቸው የሚፈልጉ ምን ሆነው ነው ባለፈው ስስማ አንጎላቸው ላይ ውሃ ተፈጠረ ለምርመራ መጡ ሲባል እውነትም አንጎላቸው ከውሃ ስለተቀላቀለ መሆን አለበት እንዲህ አይነት በደል የሚሰሩት ማለት ነው ብዬ አሰብኩ በትክክል አዕምሮ ያለው አባት ለዚያውም ጳጳስ እንዲህ አይኑን አውጥቶ ከመናፍቃን ጋር የሚተባበር የሚረዳ የአዋሳን ሕዝብ ክርስቲያኖች እንደዚያ ያስለቀሰ ለምን ሲባል ነው እንደገና እዚህ እኛን ሊያሳዝኑን የመጡት እሳቸው ቢያስቡበት ኖሮ እንዲህ ሰው ካልወደደኝ ምናለ እዚያው ብቀመጥ አይሉም ነበር? ነገር ግን እውነትም አላማ አላቸው ማለት ነው ቤተ ክርስቲያንን ሊያበጣብዙ ነገር ግን እኛም ዝም አንልም እንደ ሃዋሳ ህዝብ ዝም ብለን አንገፋላቸውም ድሮ ያሞኙን ይበቃናል ለመሆኑ ቦርዱ ምን ይላል ለነገሩ ሁሉም በጥቅም የተሳሰሩ ስለሆኑ ምን ይላሉ በሙሉ ሙዳየ መጽዋት ገልባጮች ናቸው ስለዚህ ምንም ሊሉ አይችሉም ጥቅማቸውን እስካገኙ ድረስ ለምን ብለው ይቃወሙአቸዋል? እንደ እኔ እንደ እኔ ከሆነ ግን ቦርዱ እራሱ አባ መላኩን መቃወም አለበት ካልሆነ ግን በጥቅም ይዘውታል ማለት ነው ለውነተኛ ነገር መቆም አለባቸው እንጂ ለጥቅም መቆም የለባቸውም ለነገሩ ከሥልጣን አንወርድም የሚሉት የሆነ ጥቅም ስላለ ነው እንጂ ለምን ብለው የዚህን ሁሉ ሰው አፍ ለምን ብለው ይችሉታል… ጥቅም ገንዘብ በደንብ አለ እኛ የዋሃኖች ቤተ ክርስቲያን ሄደን ሙዳየ ምፅዋት እንሰጣለን ለቤቱ ብለን ነገር ግን እነዚህን ቦርዶችን ነው ያወፈርነው ስለዚህ ለሚካኤል ግን አገሬ በሶስ አመት ስሄድ እዛው ብሰጥ ይሻለኛል እላለሁ እዚህ ግን ቦርዱ ለእኛ መስራት ሲገባው ቤተ ክርስቲያንን ለሚያፈርስ ለመናፍቃን ለመስጠት ደፋ ቀና ለሚል ይደግፋሉ ስለዚህ ለራሳችሁ እወቁበት ብየ ምክሬን በዚህ አጋጣሚ እሰጣለሁ

  Reply
 9. Anonymous

  What is going on in our church it is very sad, that we can not get along!!Aba Fanuel is one person. Instead of criticizing, attacking add judging him ,why we do not focus on the church comming ceremony of St.Micheal.The day should be a calm and peaceful day for not distructing the parishioner.We can not restore or save the church if the people are not happy.For once let's leave the judment of the service people of the church to the Almighty God. I am not living in D.C or its vecinity. I live in somewhere where we dont have Ethiopian church to gather us.We attend Greece orthodox church wishing we have one.I hope God will bless us with peace.

  Reply
 10. Anonymous

  እንዴት ነዉ ነገሩ ጎብዝ? እኚህ አባት በሐዋሳ ምህመን ላይ ያደረጉትን ነገር ሁሉ ለእግዚአብሔር ሰጥተን ዕድሜ ለንስሀ እንዲሰጣቸዉ ለመንን እግዚአብሔርም ቸር አይደል? ዕድሜ ለንስሀ ሰጣቸዉ እሳቸዉ ግን ቸርነቱን ንቀዉ ትላንት በዐይናችን ፊት ያለ ሀገረ ስብከታቸዉ ክህነት ሲሰጡ ገለልተኛ ቤተ ክርስቲያን ሲባርኩ ከረሙ ታዲያ ትላንት ያላከበሩትን ሀገረ ስብከት ዛሬ እንዴት ሊያስተዳድሩተ ይችላሉ? በቃን በቃን ማልት ይገባናል። ይህን ሁሉ ነገር የሚያደርጉት አቡነ ጳዉሎስ ናቸዉ። ምህመናን ሆይ መታገል ያልብን አቡነ ጳዉሎስን በቃዎት ለመናፍቃን የጀርባ አጥንት መሆንን ያቁሙ።

  Reply
 11. Anonymous

  Yehe ye Orthodox sera befutsum lihon aychlem. Haymanotuan mekefafel new enji minem aynet yematnker huneta ayasayem. Yemetserut sera ye menafek sera andehon endetredu eflegalhu. Erasachihun bicha sayhon sewunem megbat wedmayfelegbet hatiatust ayasgebachehu new! Honem Kere ewnetun yemiyawkew esu becha selhone, esu yeserachenen yesten!

  Reply
 12. Anonymous

  Ebakachu wede egziabeher uu belu neger kemarageb wengel sebeku. tera were yaklesheleshal.Yetenaw wengel newe neger yemiyawera. Ebakachu, endayeferedbachu atbedelu

  Reply

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s