አባ ፋኑኤል እና ጉዞዋቸው!

 • አቡነ ፋኑኤልን ለምን የአሜሪካን ክርስቲያኖች አይቀበሏቸውም?
 • አቡነ ፋኑኤል የሰሜን አሜሪካ ሊቀ ጳጳስ ሆነው እንዴት ተሾሙ?
 • አቡነ ፋኑኤል ከዚህ በፊት ምን አይነት አቋም ነበራቸው? አሁንስ?
 • የአቡነ ፋኑኤል ከነ ወ/ሮ እጅጋየሁ እና በጋሻው ጋር ያላችው ግንኝነት ምንድነው?
 • አቡነ ፋኑኤልን እና የመናፍቃኑ ድምጽ የሆነው "አባ ሰላማን" ምን አገናኛቸው?
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ከተመሰረተች ከግማሽ ምዕተ አመት በላይ ቢሆናትም እንደ አሁኑ ያለ ከፍተኛ ፈተና የገጠማት ለመጀመሪያ በታሪኳ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ባስቆጠረው ጉዞዋ ያሁኑ በጣም አስቸጋሪ እና ከፈተናዎች ሁሉ የከፋ እንደሆነ በቤተ ክርስቲያኗ ጥላ ስር ያሉት አብያተ ክርስቲያናት፣ ካህናት፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን መዕመናን እና ምዕመናት በምሬት ይናገራሉ። ከዛሬ ሃምሳ አመት በፊት በቅዱስ ፓትሪያሪክ ሊቀጳጳስ ዘኢትዮጵያ በሆኑት ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሊዎስ ተባርካ በብሩክላን ኒው ዮርክ ከተማ ከተመሰረተች ጊዜ ጀምሮ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትን ልካ ሐዋሪያዊት አገልግሎቷን ስትፈጽም ቆይታለች፥ በዚህ በነበራት ጉዞዋ ብዙ ውጣ ውረዶች በተለያየ ጊዜ የገጠማት ቢሆንም ካለፈው አምስት ዓመት በኃላ በሰሜን አሜሪካ ሦስት ሀገረ ስብከቶች ሆነው እንዲሰሩ ቅዱስ ሲኖዶስ ባዘዘው መሠረት ከተመሠረተ ጀምሮ ግን አመርቂ እና ለቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ይዞታዋን ከማስመለሱም በላይ ታላላቅ ገዳማትን እና አድባራትን መሥርታ በላከቻቸው ብፁዓን አባቶች አማካኝነት ታላላቅ የሆኑ ይዞታዎችን ቤተ ክርቲያኗ እንድትይዝ እና ሐዋሪያዊት ተልዕኮዋን ስትፈጽም ስታስፈጽም ቆይታለች።

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Advertisements

3 thoughts on “አባ ፋኑኤል እና ጉዞዋቸው!

 1. Anonymous

  merejaw asfelagi yemehonun yahil bedenb tetsifo bikerb sefi meliekt mastelalef slemichal berttachihu astekaklut, tiru jimir new Amlak yirdachihu!

  Reply
 2. Anonymous

  የሐዋርያት ሥራ 20፦28 በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።29-30 ከሄድሁ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ፥ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኋላቸው ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካከላችሁ እንዲነሡ እኔ አውቃለሁ።31 ስለዚህ ሦስት ዓመት ሌሊትና ቀን በእንባ እያንዳንዳችሁን ከመገሠጽ እንዳላቋረጥሁ እያሰባችሁ ትጉ።32 አሁንም ለእግዚአብሔርና ያንጻችሁ ዘንድ በቅዱሳንም ሁሉ መካከል ርስትን ይሰጣችሁ ዘንድ ለሚችል ለጸጋው ቃል አደራ ሰጥቻችኋለሁ።33 ከማንም ብር ወይም ወርቅ ወይም ልብስ አልተመኘሁም፤—————-የተነገረውን፡ ትንቢት፡አስፈጻሚ፡ከሆኑ፡የእኛ፡ማልያ፡ለብሰው፡ለመናፍቃን፡የሚጫወቱ፡ሀሰተኛ፡አገልጋዮችን፡ሀያሉእግዚአብኤር፡በደሙየመሰረታትን፡ቅድስቲቱ፡ቤተክርስቲያንን፡በማወቅም፡ሆነ፡ባለማወቅ፡የማጣሉዋትን፡ጠላቶችዋን፡ያስታግስልን፡እንደቅዱስአባታችን፡አትናትዮስ፡እና፡እንደቅዱስአባታችን፡ጊዮርጊስ፡ሀቢብ፡ያሉ፡አባቶች፡ያሰነሳልን፡እናታችን፡ቅድስት፡ድንግል ማርያምበምልጃዋ፡አትለየን፡ለዘላለሙ፡አሜን።

  Reply

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s